WMD Sanctions Implementation Training For East Africa Amharic

 

WMD ማእቀቦች

 
 

 

የጅምላ ጨራሽ መሳሪያዎች ስርጭት በተለይም የሰሜን ኮርያ ኒውክላር አለማሰራጨት ስምምነት ጥሰት፣ በአብዛኛዎቹ የተባበሩት መንግስታት አባል ሀገራት የአለም አቀፍ ሰላም እና ደህንነት ስጋት እንደሆነ የሚቆጠር ነው።

ምክንያታዊ በሆነ መንገድ የተባበሩት መንግስታትን ያለማሰራጨት ግዴታዎች እና መገዛትን ለማብራራ፣ CCSI ከአጋሩ CRDF ጋር በመሆን ከአንድ በላይ ቋንቋ ያላቸውን የእጅ መጽሀፍት እየለቀቀ ሲሆን በተመረጡ የአለማችን ክፍሎች ወስጥ ደግሞ ወርክሾፖችን በማድረግ ላይ ይገኛል።

በኖቬምበር ማብቂያ ላይ ዳሬሰላም ውስጥ በተካሄደው ኩነት ላይ የመንግስት እና የግሉ ሴክተር ባለስልጣናት ተሳትፈው ነበር (ታንዛኒያ የኩነቱ መሪ ቃልም የሚከተለው ነበር፡

የተባበሩት መንግስታት ማእቀብ በሰሜን ኮሪያ ላይ - የአፍሪካ ሀገራት ያለባቸው ተግዳሮት።

በሚከተሉት አርእስቶች በ 5 ሞጁሎች የተከፋፈለ ነበር፡

በመሳሪያዎች ላይ ማእቀብ – WMD – ሸቀጣ ሸቀጥ ማእቀብ እና የቅንጦት ማእቀብ፣ የንብረት ማንቀሳቀስ እግድ፣ የጉዞ እግድ፣ የሴክተር እግድ
አፍሪካ ውስጥ ያሉ የሰሜን ኮርያ ድርጅቶች - የሰሜን ኮርያ እና አፍሪካ ፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ግንኙነት፣ ጁቼ፣ የጦር መሳሪያ ንግድ ቀጣይነት፣ የሰሜን ኮርያ ስርጭት ኔትወርክ
የሰሜን ኮርያ ድርጅቶች እና የጦር ሽያጭ - የደህንነት ሚስጥር እና የሰሜን ኮርያ መሳሪያ ዝውውር፣ ድርጅቶች እና ንግዳቸው 
ሙሉ የመንግስት ማእቀብ ትግበራ ዘዴ - ቅርጽ፣ ተቋማት እና የሙሉ መንግስት ትግበራ ዘዴ መመሪያዎች፣ መረጃው - ትግበራ - ማስፈጸም ፍሬምወርክ። ምድቦች እና ኬዝስተዲዎች፣ ሪፖርት አደራረግ እና ነጻ የሚወጡ
በሙሉ ድርጅት ላይ የሚሰራ ማእቀብ ትግበራ ዘዴ - ድርጅቶች እና የማእቀብ አካባቢ፣ የማእቀብ ወጪ እና ጥቅም ቅርጽ እንዲሁም የሙሉ ድርጅት ትግበራ ድርጅት ቅርንጫፎች፣ የመረጃ - መገዛት - ሪፖርት አደራረግ ፍሬምወርክ፣ ከኢንዱስትሪ ጋር ግንኙነት ያላቸው መመሪያዎች እና ኬዝ ስተዲዎች፣ ሪፖርት የማድረግ ግዴታዎች
 

የእነዚህን ሞጁሎች በአጭሩ የተቀመጠ የ 1 ሰአት ዌቢናርን አሁን ማየት ይችላሉ።

እባክዎ የመመሪያ መጽሐፍን ያንብቡ

በተጨማሪም ለግምገማዎ የሚሆን የሁለትዮሽ ጥናቶችን አዘጋጅተናል.

የሰሜን _ኮሪያ _ጥርቅም _ኩባንያዎች _ እና _የማዕቀብ _ጥሰቶች _በአፍሪካ _ በካትሪን _ክራንዝ _/Kathrin Kranz/፤ _PhD

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማእቀቦች እና የአፍሪካ ድንበር ቁጥጥር ባለስልጣናት በቶማስ ቢፍዎሊ /Thomas Bifwoli/

በተጨማሪ የመመሪያውን ማጠቃለያ ይዘትን የምናቀርብበት የድረ-በዳን አሰናድተናል. ዌብሬን አንድ ሰዓት ገደማ ያካሂዳል, እባክዎ እዚህ ጠቅ ያድርጉ